速報APP / 圖書與參考資源 / አል ቁርዐን በአማርኛ

አል ቁርዐን በአማርኛ

價格:免費

更新日期:2017-09-28

檔案大小:3.4M

目前版本:2.0

版本需求:Android 4.0.3 以上版本

官方網站:http://www.lesaintcoran.org/

Email:johnhowelledv@gmail.com

聯絡地址:Centre Musulman de Coran 70 Boulevard Ala,14017 Brest, Francia

አል ቁርዐን  በአማርኛ(圖1)-速報App

የእስላም ቅዱስ መጽሀፍ፣ ቁርዐንን በአማርኛ ቋንቋ እንድትጠቀሙ ነጻ አፕሊኬሽን አቅርበንላችኋል:: በኢትዮጵያ የምትገኙ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ አንባቢወች ለአጠቃቀም ቀላል እና በቀላሉ የሚገነዘቡት የቁርዐንን ቃል በኦንላይን ያገኛሉ::

ተመራጩን የቁርዐን አፕሊኬሽን በማውረድ ቅዱስ የሆነው የአላህ ቃል ሁሌም ከእርስዎ ጋር ይሁን!

ለሙስሊሞች፣ ቁርዐን የአላህ ድምጽ እና የእምነት ምንጭ ነው:: ቁርዐን ታላቅ፣ ፍጹም የሆነ ዘላለማዊ መጽሀፍ ሲሆን የህይወት ዘመን ሁሉ መመሪያ እና አስተምህሮ ያለው ነው::

አል ቁርዐን  በአማርኛ(圖2)-速報App

ቁርዐን ለነብዩ መሀመድ የተገለጸለት የአላህ ቃል ነው:: የተገለጸለትም በአረብኛ ነው፤ እናም ሙስሊሞች በሌላ ቋንቋ ተመሳስሎ መሰራት እንደሌለበት ያምናሉ:: የሆነው ሆኖ፣ ቁርዐን ወደ ብዙ ቋንቋወች ተተርጉሟል::

አሁን የቁርዐንን የአማርኛ ትርጓሜ ወደ ስልካችሁ ማውረድ ትችላላችሁ:: ይህ ትርጓሜም በዘመናዊ ቋንቋ ቢሆንም ግን ከመጀመሪያው ቃል እና መንፈስ ሳይዛነፍ በተማመነ መልኩ የቀረበ ነው::

ይህ አፕሊኬሽን መላውን ቁርዐን ኦንላይን ያቀረበላችሁ ሲሆን፣ ሱራ ተብለው በሚጠሩ ምዕራፎች የተደራጀ እና እያንዳንዷ ሱራ ደግሞ ወደ ሀረጋት(አያስ) የተከፋፈለ ነው:: በአጠቃላይ 6236 ሀረጋት አሉት፤ እንዲሁም 114 ሱራቶች አሉት::

አል ቁርዐን  በአማርኛ(圖3)-速報App

1) አል-ፋቲሐህ, 2) አል-በቀራህ, 3) ሱረቱ አሊ-ዒምራን, 4) ሱረቱ አል-ኒሳእ, 5) ሱረቱ አል-ማኢዳህ, 6) ሱረቱ አል-አንዓም, 7) ሱረቱ አል-አዕራፍ, 8) ሱረቱ አል-አንፋል, 9) ሱረቱ አል-ተውባህ, 10) ሱረቱ ዩኑስ, 11) ሱረቱ ሁድ, 12) ሱረቱ ዩሱፍ, 13) ሱረቱ አል- ረዕድ, 14) ሱረቱ ኢብራሂም, 15) ሱረቱ አል-ሒጅር, 16) ሱረቱ አል-ነሕል, 17) ሱረቱ አል-ኢስራእ, 18) ሱረቱ አል ከህፍ, 19) ሱርቱ መርየም, 20) ሱረቱ ጣሀ, 21) ሱረቱ አል-አንቢያ, 22) ሱረቱ አል-ሐጅ,23) ሱረቱ አል-ሙእሚኑን, 24) ሱረት አል-ኑር, 25) ሱረቱ አል-ፉርቃን, 26) ሱረቱ አልሹዐራ, 27) ሱረቱ አል-ነምል, 28) አልቀሶስ, 29) ሱረቱ አል-ዐንከቡት, 30) ሱረቱ አል-ሩም, 31) ሱረቱ ሉቅማን, 32) ሱረቱ አል-ሰጅዳህ, 33) ሱረቱ አል- አሕዛብ, 34) ሱረቱ ሰበእ, 35) ሱረቱ አል-ፈጢር, 36) ሱረቱ ያሲን, 37) ሱረቱ አልሷፍፋት, 38) ምዕራፍ ሱረቱ ሷድ,39) አል-ዙመር, 40) ሱረቱ አል-ሙእሚን, 41) ሱረቱ ሐ ሚም አል-ሰጅዳህ, 42) ሱረቱ አል-ሹራ, 43) ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ,44) ሱረቱ አል-ዱኻን, 45) ሱረቱ አል-ጃሢያህ, 46) ሱረቱ አል-አሕቃፍ, 47) ሱረቱ ሙሐመድ, 48) ሱረቱ አል ፈትሕ49) ሱረቱ አል-ሁጁራት, 50) ሱረቱ ቃፍ, 51) ሱረቱ አል-ዛሪያት, 52) ሱረቱ አል ጡር, 53) ሱረቱ አል-ነጅም, 54) ሱረት አል-ቀመር, 55) ሱረቱ አል ረሕማን, 56) ሱረቱ አል-ዋቂዓህ, 57) ሱረቱ አል-ሐዲድ, 58) ሱረቱ አል-ሙጀድላህ, 59) ሱረቱ አል-ሐሽር, 60) አል-ሙም ተሒናህ, 61) ሱረቱ አል – ሶፍ, 62) ሱረቱ አል- ጁሙዓህ, 63) ሱረቱ አል-ሙናፊቁን, 64) ሱረቱ አልተጋቡን, 65) ሱረቱ አልጦላቅ, 66) አል- ተሕሪም, 67) ሱረቱ አል-ሙልክ, 68) ሱረቱ አል-ቀለም, 69) ሱረቱ አል ሐቃህ, 70) ሱረቱ አል-መዓሪጅ, 71) ኑሕ, 72) አል-ጂን, 73) አል-ሙዘሚል, 74) አል ሙደሢር, 75) አል-ቂያማህ, 76) አል-ደህር, 77) አል ሙርሰላት, 78) አል-ነበእ, 79) አል-ናዚዓት, 80) ዐበሰ, 81) አል-ተክዊር, 82) አል-ኢንፊጣር, 83) አል-ሙጠፍፊን, 84) አል-ኢንሺቃቅ, 85) አል-ቡሩጅ, 86) አል-ጣሪቅ, 87) ሱረቱ አል-አዕላ, 88) አል-ጋሺያህ, 89) አል-ፈጅር

90) አል በለድ, 91) ሱረቱ አል-ሸምስ, 92) ሱረቱ አል-ለይል, 93) ሱረቱ አል ዱሃ, 94) ሱረቱ አል – ኢሻራሕ, 95) ሱረቱ አል-ቲን, 96) ሱረቱ አል-ዐለቅ, 97) ሱረቱ አል-ቀድር, 98) ሱረቱ አል-በይናህ, 99) ሱረቱ አል-ዘልዘላህ, 100) ሱረቱ አል-ዓዲያት, 101) ሱረቱ አል-ቃሪዓህ, 102) ሱረቱ አልተካሡር, 103) ሱረቱ አል-ዐስር, 104) ሲረቱ አል-ሁመዛህ, 105) ሱረቱ አል-ፊል, 106) ሱረቱ አል-ቁረይሽ, 107) ሱረቱ አል-ማዑን, 108) ሱረቱ አል-ከውሠር, 109) ሱረቱ አል-ካፊሩን, 110) ሱረቱ አል-ነስር, 111) ሱረቱ አል-ለሀብ, 112) ሱረቱ አል-ኢኽላስ, 113) ሱረቱ አል-ፈለቅ, 114) ሱረቱ አል-ናስ

ለሰው ልጅ ሁሉ ከአላህ የተላከውን ቅዱስ መልዕክት በማውረድ ያንብቡ፣ ተመራጩን የአማርኛ ትርጉም፣ በነጻ እና በቀላሉ እንዲጠቀሙት በስልክዎ ቀርቦሎታል::

አል ቁርዐን  በአማርኛ(圖4)-速報App

ታላቁን ቁርዐን ይጠቀሙ!

አል ቁርዐን  በአማርኛ(圖5)-速報App